@Upper_Jerusalem_tube · 881 subscribers
የላይኛይቱ ኢየሩሳሌም ቤተክርስቲያን ምእመናን ቻናል ። ይህ ቻናል በወንጌል አማኞች የተቋቋመ ሲሆን፤ በዚህ channel ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል የግራፊክስ pictur እና ግጥሞች ተከታታይ ትምህርቶች መዝሙሮች እና ሌሎች ለጥያቄና አስተያየት 📎 @Tebarek_erim @Naaxa1 ተባረኩ t.me/Upper_Jerusalem
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Upper_Jerusalem_tubeIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 23, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
የላይኛይቱ ኢየሩሳሌም ቤተክርስቲያን (UJC)የዳቶ ኦዳሄ ኳይር እግዚአብሔርን አመስግኑት ቸር ነውና ምህረቱም ለዘላለም ነውና የአማልክት አምላክን አመስግኑት ቸር ነውና ምህረቱም ለዘላለም ነውና 1) የነገን ተስፋ ብቻ አስበን ልናመሰግን ይገባዋል ትላንት የሆነውም ዝም አያሰኝም ይደርደር በገናው ይመታ ከበሮም ምስጋና ስላደረገው ነገር ሁሉ ይገባዋል 2) አምላክነቱን እያሰብን የእጁን ስራ እያየን ሁሉን …
ማርቆስ 16፥16 ብዙ ጊዜ ሰዎች ይሄንን ጥቅስ ጠቅሰው ጥምቀት ያድናል በማለት ህፃናትን ሳይቀር ሲያጠምቁ እናያለን። ነገር ግን ይህ ስህተት ነው። ያንን ጥቅስ ቅድመ ተከተሉን በጠበቀ መልኩ ስንመለከት ፥ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው፤ ይሄም ማለት ከጥምቀት በፊት እምነት ጎልቶ ያለ መሆኑን ፊንትው አድርጎ ያሳያል። ጥምቀት ከእምነት በኃላ ያለ ነገር እንጂ ከእምነት በፊትም ሆነ ከእምነት ጋር እኩል የማዳን ስልጣን እንዳለው አያሳይም። ይልቁንም ቀጥሎ ያለውን ሀ…
ክፍል 3 (Part 3): የተሳሳቱ አተረጓጎሞችና ምላሾቻቸው 📌 ርዕስ፡ Anti-Trinity (የሥላሴ ተቃዋሚዎች) የሚያስቷቸው ጥቅሶችና ትክክለኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አተረጓጎም የይሖዋ ምስክሮች፣ ዩኒታሪያኖች እና Oneness (የኢየሱስ ብቻ) እምነት ተከተዮች የሥላሴን አስተምህሮ ለማፍረስ ጥቅሶችን ከአውደ-ጽሑፋቸው (Context) አውጥተው ይጠቀማሉ። የነገረ-መለኮት ጥናትን (Hermeneutics) ተከተልን ትክክለኛውን ትርጉም እንመልከት፡ 1. ዮሐንስ 14:28 — "አብ…
ክፍል 2 (Part 2): ሦስትነትና አንድነት በመጽሐፍ ቅዱስ 📌 ርዕስ፡ በአብ፣ በወልድ፣ በመንፈስ ቅዱስ በአንድ አምላክ ስንል ምን ማለታችን ነው? በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት መሠረታዊ እምነት መሠረት፣ ሥላሴ ማለት "አንድ አምላክ በሦስት አካላት (One God in Three Persons)" ማለት ነው። ይህ አስተምህሮ "ሦስት አማልክት" (Polytheism) እንደምናመልክ ወይም ደግሞ "አንዱ አምላክ ሦስት ጭንብል/ገጽታ ይለብሳል" (Modalism/Oneness…