@KasodAcademyBensaDaye · 479 subscribers
Empower generation
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/KasodAcademyBensaDayeIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 6, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
#ለሁለቱም_ግቢ_6ተኛ_እና_8ተኛ_ክፍል_ተማሪዎች_በሙሉ የ2018 ዓ.ም 6ተኛ እና 8ተኛ ክፍል ሚኒስትሪ የተፈተናችሁበት ዉጤት ካርድ (ዶክመንት) ስለመጣላችሁ ከዛሬ ቀን ሰኞ 28/012/2018 ዓ.ም ጀምራችሁ ከተማራችሁበት ቅርንጫፍ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን። ማሳሰቢያ፦ በ 2016 እና 2017 6ተኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈትናችሁ ዉጤት ካርድ (ዶክመንት) በተለያየ ምክንያት ሳትወስዱ የቀራችሁ ተማሪዎች በጊዜ ስትማሩ ከነበራችሁበት ቅርንጫፍ መጥታችሁ …
#ካሶድ_አካዳሚ ለ2019 ት/ዘመን እንኳን አደረሳችሁ እያልን ለመጪዉ ት/ዘመን ምዝገባ መጀመራችንን በታላቅ ደስታ እየገለጽን ነባርና አዲስ ገቢ ተማሪዎች ከሥር በተገለፀዉ ቀን ገደብ መጥታችሁ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን በሁለቱም ቅርንጫፍ ት/ቤታችን #ምዝገባ_ጀምረናል፡፡ #የምዝገባ_ቦታ፡ #ካሶድ_አካዳሚ_ቁጥር 1. ከስታድዬም በስተጀርባ በሚገኘዉ ግቢ ከጀማሪ (ከዜሮ) እስከ 8ተኛ ክፍል እና #ካሶድ_አካዳሚ_ቁጥር 2. ከግብርና ጽ/ቤት ጀርባ …
#የሥራ_ቅጥር-ማስታወቂያ ካሶድ አካዳሚ ቅድመ-አንደኛ ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በሲዳማ ክልል በንሳ ዳዬ ከተማ በሚገኘዉ ቅርንጫፉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከላይ በሰንጠረዡ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ መምህራን በተገለፀዉ ቦታና ጊዜ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 🔵#የምዝገባ_ቦታ፡ ሀዋሳ የደረሰ ፍሬ አካዳሚ 🔵#የምዝገባ_አድራሻ፡ ሀዋሳ 03 ቀበሌ፣ ከሞቢል በስተ…
[media, no text]
እንኳን ደስ አላችሁ!🎊🎉🎋💫⭐ በምስራቅ ሲዳማ ዞን በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኘው የካሶድ አካዳሚ ቅድመ-አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ትምህርት ዘመን በአጠቃላይ የትምህርት ጥራት፣ የመማር ማስተማር ሂደት እና በውጤታማነት ዙሪያ በተደረገው ግምገማ በከተማዉ ከሚገኙ በርካታ ከግል ትምህርት ቤቶች #የ1ኛ ደረጃ የላቀ ክብር ተሸላሚ በመሆኑ የተሰማንን ጥልቅ ደስታ እንገልጻለን። 👉ይህ የምስክር ወረቀት ትምህርት ቤቱ ለተማሪዎቹ ሁለንተናዊ …