KYC ማረጋገጫዎን ማጠናቀቅ አልቻሉም? 🤔 አይጨነቁ! 🙌 በ Ye-Buna.com ላይ KYC ማረጋገጫን… — Ye-buna (የቡና) — TG.ME

🔐 KYC ማረጋገጫዎን ማጠናቀቅ አልቻሉም? 🤔
አይጨነቁ! 🙌
Ye-Buna.com ላይ KYC ማረጋገጫን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ እንዴት በቀላሉ ማጠናቀቅ እንደሚችሉ የሚያሳይ አጭርና ግልጽ የመመሪያ ቪዲዮ አዘጋጅተናል! 🎥
📌 ቪዲዮውን ይመልከቱ
📌 ደረጃዎቹን ይከተሉ
📌 KYCዎን በቀላሉ ያጠናቅቁ
💡 Ye-Buna.com ን በትክክል ይጠቀሙ — እውቀትዎን ወደ ገቢ ይቀይሩ! 💰🚀
For any concern contact us on @yebunaET
❤3👍2🔥2👏1
August 16, 2026 5.6K 24 18