ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ! እውነተኛ መስለው ሰዎችን የሚያጭበረብሩ ብዙ ሰዎች አሉ። ስለዚህ በፕሮፋይል፣… — Ye-buna (የቡና) — TG.ME

🚨 ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!
እውነተኛ መስለው ሰዎችን የሚያጭበረብሩ ብዙ ሰዎች አሉ። ስለዚህ በፕሮፋይል፣ በስክሪንሾት ወይም በሚሰጡት ተስፋ ብቻ አትመኑ።
⚠️ ሙሉ በሙሉ የማታምኑትን ሰው ገንዘብ አትላኩ።

⚠️ የይለፍ ቃል፣ ኮድ ወይም የግል መረጃ አትስጡ።

⚠️ ክፍያ ከመፈጸማችሁ በፊት ከማን ጋር እንደምትገናኙ በጥንቃቄ አረጋግጡ።
📢 አስፈላጊ ማስታወቂያ: ትክክለኛው የ ye-buna.com Support ይህ ብቻ ነው፦ @yebunaET
እኛ በInbox/DM ማንኛውንም ሰው ገንዘብ እንዲልክ አንጠይቅም። በግል መልዕክት ገንዘብ የሚጠይቃችሁ ሰው ካለ፣ አጭበርባሪ ነው።
እባካችሁ ንቁ ሁኑ፣ አጠራጣሪ አካውንቶችንም ሪፖርት እና ብሎክ አድርጉ። 🚫
🤝16👍6❤4👎3😡3👏2🤬1
August 29, 2026 2.3K 44 5