ውድ የ Ye-Buna ቤተሰቦች 👋 በሰርቨር አቅራቢያችን በኩል ሲደረግ የነበረው የደህንነት ማሻሻያ እና… — Ye-buna (የቡና) — TG.ME

ውድ የ Ye-Buna ቤተሰቦች 👋
በሰርቨር አቅራቢያችን በኩል ሲደረግ የነበረው የደህንነት ማሻሻያ እና የሰርቨር ሽግግር ስራ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል! 🎉
በአሁኑ ሰዓት ድረ-ገጻችን (ye-buna.com) ሙሉ በሙሉ ወደ መደበኛ ስራው የተመለሰ ሲሆን፡
• ሁሉም አገልግሎቶች፣ ክፍያዎች እና ዳሽቦርዶች ያለምንም ችግር በመስራት ላይ ይገኛሉ።
• ፕላትፎርሙ ይበልጥ ደህንነቱ በተጠበቀ እና በተሻሻለ አዲስ ሰርቨር ላይ እንዲሰራ ተደርጓል።
በሂደቱ ወቅት ላሳያችሁት ትዕግስት እና ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏
መልካም የስራ ጊዜ! 🚀
👍13❤7🥰1
August 25, 2026 3.8K 40