የ ye-buna.com ዲጂታል ምርት እና መጽሐፍ መጨመሪያ መመሪያ! 🚀 📖 መጽሐፍ ወይም ዲጂታል ምርት… — Ye-buna (የቡና) — TG.ME

📚💻 ye-buna.com ዲጂታል ምርት እና መጽሐፍ መጨመሪያ መመሪያ! 🚀
📖 መጽሐፍ ወይም ዲጂታል ምርት አዘጋጅተዋል? በ Ye-Buna.com ላይ እንዴት እንደሚጨምሩት አያውቁም? 🤔
አሁን በቀላል ደረጃዎች ምርትዎን እንዴት መጨመርና ለሽያጭ ማቅረብ እንደሚችሉ የሚያሳይ መመሪያ አዘጋጅተናል።
📌 በመመሪያው ውስጥ፦ 📖 መጽሐፍ መጨመርና ማተም
💻 ዲጂታል ምርት መጨመር
🖼️ የምርት ሽፋን ማስገባት
📝 ርዕስና መግለጫ መጻፍ
💰 ዋጋ መወሰን
📂 የምርት ፋይል መጫን
🚀 ምርቱን ለሽያጭ ማቅረብ
🔥 መጽሐፍዎን ወይም ዲጂታል ምርትዎን በስልክዎ ውስጥ ብቻ አያስቀምጡ በ Ye-Buna.com ላይ ይጨምሩትና ለሽያጭ ያቅርቡ! 💰📚
👉 መመሪያውን ይከተሉና የመጀመሪያ ምርትዎን ዛሬውኑ ይጨምሩ!
http://ye-buna.com
For any Question Dm @yebunaET
❤11🔥2🖕2
August 16, 2026 5K 12 50