📢 ማስታወሻ ለሁሉም የYe Buna ተጠቃሚዎች
AI በመጠቀም የተሰሩ የመጽሐፍ ኮቨር (Cover) ምስሎችን ሳይመረምሩ ወይም ሳያስተካክሉ አይጠቀሙ።
በ Cover ላይ ያሉ ጽሑፎች፣ ዲዛይን፣ አርማዎች እና ሌሎች ዝርዝሮች ትክክለኛ መሆናቸውን በጥንቃቄ ያረጋግጡ።
ጥራት ያለው ኮቨር የምርትዎን ተዓማኒነት እና የሽያጭ ዕድል ያሳድጋል። ሁልጊዜ ይመርምሩ፣ ያስተካክሉ፣ ከዚያም Upload ያድርጉ ።
visit http://ye-buna.com
18
12
6
2August 5, 2026 7.2K 39 6