አልጀሪያ ለስራ አጦች ደመወዝ መክፈል ጀመረች! 🇩🇿
የሰሜን አፍሪካዋ ሀገር አልጀሪያ የዜጎቿን ህይወት የሚያሻሽሉ አስደናቂ የማህበራዊ ዋስትና እና የኢኮኖሚ ውሳኔዎችን አስተላለፈች።
📌ስራ እስኪያገኙ ድረስ በወር $96 ዶላር ድጋፍ እና ነፃ የጤና መድህን አዘጋጅታለች።
📌 በወር ከ $216 ዶላር በታች የሚያገኙ ዜጎች ምንም አይነት የገቢ ግብር አይከፍሉም።
📌ዝቅተኛውን የደመወዝ ወለል ወደ $170 ዶላር ከፍ አድርጋለች።
📌ሀገሪቱ ባላት የተፈጥሮ ጋዝ አቅም ተጠቅማ ለአጠቃላይ ዜጎቿ (100%) ነፃ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አቅርባለች።
አልጀሪያ በተፈጥሮ ሀብቷ ዜጎቿን በቀጥታ በመደገፍ ለአፍሪካ አዲስ ምሳሌ እየሆነች ይገኛል።
#WasuMohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

219
103
28
12
4
3
1
1September 5, 2026 24K 37