የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት የጊዜ ገደብ እስከ ጳጉሜ 5 ተራዘመ‼ ​የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና… — Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ — TG.ME

የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት የጊዜ ገደብ እስከ ጳጉሜ 5 ተራዘመ

​የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ተጠናቆ የነበረውን የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት፣ የሕብረተሰቡን ጥያቄ መሠረት በማድረግ እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለመጨረሻ ጊዜ ማራዘሙን አስታውቋል።በመሆኑም እስካሁን ውል ያላደሳችሁ አከራዮችና ተከራዮች በየክፍለ ከተሞችና መሶብ አንድ ማዕከላት በመቅረብ ይህንን የመጨረሻ እድል እንድትጠቀሙ ጥሪ ቀርቧል።
#WasuMohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤48🕊3
September 5, 2026 28.4K 28