«ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቀዳሚዋ የስንዴ አምራች ሀገር አድርገናታል» ዶ/ር አብይ አህመድ
ኢትዮጵያን ከልመናና ከጥገኝነት ነፃ በማድረግ በአፍሪካ ቀዳሚ የስንዴ አምራች ሀገር ማድረግ መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስቴሩ የጷጉሜን 1 የእምርታ ቀንን ባስተላለፉት መልዕክት፡-
📌 በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ወጪ ይደረግበት የነበረውን የስንዴ ገቢ በማስቀረት ሀገሪቱን የአፍሪካ ቀዳሚ ስንዴ አምራች ማድረግ ተችሏል።
📌 በስንዴ ምርት ሳይወሰን «ኢትዮጵያ ታምርት» በሚለው ንቅናቄ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥና አዳዲስ ኢንዱስትሪዎችን ማስፋፋት ላይ ትኩረት ይደረጋል።
📌 «ዛሬ እውነተኛውን ዓላማችንን እያረጋገጥን እንገኛለን፤ ከልመናና ከጥገኝነት በተላቀቀው አዲሱ መንገዳችን ነው»
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ
#Wasu_Mohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
96
59
35
13
10
5
4
4
1
1September 6, 2026 21.3K 3





