ጣሊያን በኢትዮጵያና ግብፅ መካከል ለመሸምገል ፍላጎት እንዳላት ገለጸች‼
ጣሊያን በዓባይ ውኃ ውዝግብ ዙሪያ በኢትዮጵያ እና በግብፅ መካከል ውይይት ለማቀናጀትና ለመሸምገል ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች።
የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒዮ ታጃኒ ከግብፅ አቻቸው ጋር በኤል አላሜይን ከተማ ባደረጉት ውይይት እንደገለጹት፤ ሁለቱ አገሮች ዓለም አቀፍ ሕግን በተከተለ መልኩ በሰላማዊ መንገድ ፍትሃዊ መፍትሔ ላይ እንዲደርሱ ጥሪ አቅርበዋል።
📌 ሁለቱ አገሮች ከተስማሙ ጣሊያን ውይይቱን የማመቻቸትና የመሸምገል ሚና ለመጫወት ፍላጎት አላት።
📌 ችግሩ በሰላማዊ መንገድና በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት ፍትሃዊ በሆነ መልኩ መፈታት እንዳለበት ተመልክቷል።
📌ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላት አዎንታዊ ግንኙነት ለዚሁ የሰላም ጥረት አጋዥ እንደሚሆን ሚንስትሩ ጠቁመዋል።
#WasuMohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

64
15
7
7
5
3
1
1
1September 5, 2026 26K 2