የ450 ዓመታት ስህተት ታረመ‼ 📌አሜሪካ ተቃወመች ​የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካን እውነተኛ ስፋት… — Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ — TG.ME

የ450 ዓመታት ስህተት ታረመ

📌አሜሪካ ተቃወመች

​የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካን እውነተኛ ስፋት የሚያሳይ አዲስ የዓለም ካርታ አጸደቀ።

📌 ከ1569 ጀምሮ አፍሪካን አነስተኛ አድርጎ ሲያሳይ የነበረውን የ"Mercator" ካርታ አስቀርቶ፣ ትክክለኛውን ስፋት የሚያሳየውን "Equal Earth" ካርታ በ164 ሀገራት ድጋፍ አጽድቋል (አሜሪካ ብቻ ተቃውማለች)።

📌እውነታው አፍሪካ ከግሪንላንድ በ14 እጥፍ ትበልጣለች (በድሮው ካርታ እኩል ይታዩ ነበር)።

📌 አፍሪካ ከቻይና፣ አሜሪካ፣ ህንድ እና ከመላው አውሮፓ ድምር ስፋት ትበልጣለች።

📌 አፍሪካ ዛሬ አዲስ አልተስፋፋችም፤ በካርታ ላይ ተሸፍኖ የነበረው የ450 ዓመታት እውነታ ግን ተገልጧል።
#WasuMohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤144👍53👏15🙏8😍5😢3✍2🤝2😱1🕊1
September 5, 2026 24.1K 30