379 ሚሊዮን ብር ተመድቧል‼
📌ወልድያ የሚገኘው የሼህ ሙሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ስቴዲየም በሰሜኑ ጦርነተሰ ጉዳትና ዘረፋ ማስተናገዱ የሚታወስ ነው።
የደረሰበትን ጉዳት ጠግኖ ወደ ሥራ ለማስገባት የአማራ ክልል መንግስት 379 ሚሊዮን ብር መድቧል በ2019 አዲስ ዓመት የጥገና ሥራው ይጀመራል ተብሏል።
ይህ የተባለው በዛሬው ዕለት እየተካሄደ ባለው 27ኛው የአማራ ክልል ስፖርት ምክር ቤት ጉባኤ ላይ በቀረበ ሪፖርት ነው።
የጥገና ሥራውን ለማከናውን የወልዲያ ከተማ አስተዳደር ከአማራ ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ጋር ስምምነት ስለመፈጸሙ በሪፖርቱ ቀርቧል።(አሚኮ -ደሴ)
#WasuMohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
81
19
6
3
1
1

