አማርኛ ቋንቋ ትምህርት የሚሰጥባቸው ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች! የአማርኛ ቋንቋ በዓለም አቀፍ ደረጃ በበርካታ… — Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ — TG.ME

📌 አማርኛ ቋንቋ ትምህርት የሚሰጥባቸው ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች!

የአማርኛ ቋንቋ በዓለም አቀፍ ደረጃ በበርካታ ሀገራት በሚገኙ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች፣ የምርምር ተቋማት እና የቋንቋ ማዕከላት ውስጥ በጥናት፣ በምርምር እንዲሁም በዲግሪና በሰርተፊኬት ደረጃ ይሰጣል።

ለአብነት ያህል ጥቂቶቹ፦
🇩🇪 ጀርመን፦
• በሀምቡርግ ዩኒቨርሲቲ (University of Hamburg)
• በፍራንክፈርት ዩኒቨርሲቲ
• በላይፕዚግ ዩኒቨርሲቲ
(በኢትዮጵያ ጥናት - Ethiopian Studies እና በሴማዊ ቋንቋዎች ክፍል ሥር)

🇷🇺 ሩሲያ፦
• በሞስኮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ (Moscow State University - ISAA)
• በሴንት ፒተርስበርግ ስቴት ዩኒቨርሲቲ

🇮🇹 ጣሊያን፦
• በናፖሊ ዩኒቨርሲቲ (University of Naples "L'Orientale")
• በሮም ሳፒየንዛ ዩኒቨርሲቲ (Sapienza University of Rome)

🇬🇧 እንግሊዝ፦
• በለንደን ዩኒቨርሲቲ (SOAS - School of Oriental and African Studies)

🇫🇷 ፈረንሳይ፦
• በብሔራዊ የውጭ ቋንቋዎች እና ሥልጣኔዎች ተቋም (INALCO - ፓሪስ)

🇵🇱 ፖላንድ፦
• በዋርሶ ዩኒቨርሲቲ (University of Warsaw)

🇺🇸 አሜሪካ፦
• በሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ (Harvard University)
• በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ (Columbia University)
• በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ (Stanford University)
• በኢንዲያና ዩኒቨርሲቲ (Indiana University)
• በፎሎሪዳ ዩኒቨርሲቲ (University of Florida)
• በሚቺጋን ስቴት ዩኒቨርሲቲ (Michigan State University)

🇮🇱 እስራኤል፦
• በቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ
• በኢየሩሳሌም ዕብራይስጥ ዩኒቨርሲቲ (Hebrew University of Jerusalem)

🇯🇵 ጃፓን፦
• በኦሳካ ዩኒቨርሲቲ
• በቶኪዮ የውጭ ሀገራት ጥናት ዩኒቨርሲቲ (TUFS)

🇨🇳 ቻይና፦
• በቤጂንግ የውጭ ሀገራት ጥናት ዩኒቨርሲቲ (BFSU)

🇰🇪 ኬንያ፦
• በናይሮቢ ዩኒቨርሲቲ

🇩🇯 ጂቡቲ፦
• በጂቡቲ ዩኒቨርሲቲ

🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ፦
• በኬፕ ታውን ዩኒቨርሲቲ

📌 ትምህርቱ በዋነኝነት የሚሰጠው በአፍሪካ ጥናቶች (African Studies) እና በሴማዊ ቋንቋዎች (Semitic Languages) ትምህርት ክፍሎች ስር ነው።
#WasuMohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤181👍30🥰5🔥2👏2😘2😱1🕊1
September 4, 2026 21.3K 63