ሱቅህ ከአንተ ርቆ ነው ያለው?በየቀኑ በ አካል መገኘት አትችልም?ችግር የለም! 🚀 የሱቅህ ባለቤት ስለሆንክ… — Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ — TG.ME

📱 ሱቅህ ከአንተ ርቆ ነው ያለው?በየቀኑ በ አካል መገኘት አትችልም?ችግር የለም! 🚀

የሱቅህ ባለቤት ስለሆንክ ሁሌ በሱቅህ ውስጥ መገኘት አይጠበቅብህም።

በZemenflow App ሱቅህን በስልክህ ከርቀት  ሆነህ ተቆጣጠር! 📲

👨‍💼 ሻጭህ በሱቅ ውስጥ ሲሰራ… አንተ በሌላ ቦታ ሆነህ ሁሉንም ታውቃለህ።

🔹 ስንት እቃ ተሸጠ?
🔹 ስንት እቃ ተገዛ?
🔹 አሁን ስንት እቃ ቀረ?
🔹 የትኛው እቃ በብዛት እየተሸጠ ነው?
🔹 የሻጭህን የሽያጭ እንቅስቃሴ ተከታተል።
🔹 የዕለት፣ የሳምንት፣ የወር እና የዓመት ወጪና ገቢ ትርፍና ኪሳራ ሪፖርት ተመልከት። 📊

🏪 ሱቅህ አንተ በሌለህበትም በቁጥጥርህ ስር ይሆናል!

ከደብተርና ከግምት ወጥተህ፣
ወደ ዘመናዊ እና ቀላል የንግድ አስተዳደር ተሸጋገር። 🚀
🌐 ድረ-ገጽ፦
https://zemenflow.com

📱 የመተግበሪያ ማገናኛ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zemenflow.app

🤖 የቴሌግራም ቦት፦
https://t.me/zemenflowbot

📢 የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/zemenflowchannel


Zemenflow — ንግድዎን ያቀልሉ፣ በቁጥጥርዎ ስር ያድርጉ። 🚀

👉 ዛሬውኑ ይጀምሩ!


🔥 Zemenflow — ንግድህን በርቀትም ተቆጣጠር!
❤22🥰1
September 3, 2026 30.5K 8