የደመወዝ ወለል እና የሥራ ግብር ቅናሽ ተስፋ‼ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ከጊዜ… — Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ — TG.ME

የደመወዝ ወለል እና የሥራ ግብር ቅናሽ ተስፋ

የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት ታስቦ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲወሰንና የሥራ ግብር ቅናሽ እንዲደረግ የሚያደርገውን የውትወታ ሥራ አሁንም አጠናክሮ መቀጠሉን ገለጸ።
የኢሠማኮ ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ ለሸገር ሬዲዮ በሰጡት ማብራሪያ፡

የሥራ ግብር ቅናሽን በተመለከተ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ተወካዮች እና ዋና ዳይሬክተር ጋር ተነጋግረው መስማማት ላይ መድረሳቸውን ገልጸዋል።

የደመወዝ ወለልና የግብር ቅናሽ ጥያቄዎች አሁን ላይ ተስፋ ሰጭ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ አረጋግጠዋል።
#WasuMohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
👏101❤97👍30🕊10🙈6😍5🤝5🙏3🥰2😱2
September 3, 2026 33.7K 37