እኔ ትታችሁ ለሱሌን ድምፅ ስጡት‼ ኢትዮጵያ በአባይ ጉዳይ ስትፈተን ሽንጡን ገትሮ 24 ሰዓት ድምፅ የሆነው… — Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ — TG.ME

እኔ ትታችሁ ለሱሌን ድምፅ ስጡት

ኢትዮጵያ በአባይ ጉዳይ ስትፈተን ሽንጡን ገትሮ 24 ሰዓት ድምፅ የሆነው ወንድማችን ሱለይማን አብደላ በቅን ልቦች አዋርድ ላይ እጩ ሆኖ ቀርቧል።ውለታው አለብንና እኔ ትታችሁ ለሱሌን ድምፅ ስጡት። Suleiman ይገባዋል።
ድምፅ ለመስጠት ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ
https://yekinlibochaward.org/nominees/suleimanabedella
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
👍217❤76👏23🥰7🕊4🙈3💯2
September 3, 2026 28.5K 12