ከማን ጋር ሪንግ ውስጥ.... ETFC 03 ላይ ቀጥታ ከማን ጋር ሪንግ ውስጥ ገብቶ እንድፋለም ትፈልጋላችሁ… — Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ — TG.ME

ከማን ጋር ሪንግ ውስጥ....

ETFC 03 ላይ ቀጥታ ከማን ጋር ሪንግ ውስጥ ገብቶ እንድፋለም ትፈልጋላችሁ በሚል ጥያቄ ቀርቦ ነበር።
📌 በርካታ ወጣቶች ከሚኒሾዎች ጋር፣
📌ነጋዴዎች ከገዢዎች ጋር፣
📌አሽከርካሪዎች ከትራፊክ ፖሊሶች ጋር፣
📌ሸማቾች ከነጋዴዎች ጋር፣
📌የታክሲ ተጠቃሚዎች ከረዳቶች ጋር ህጋዊ በሆነ መልኩ እድሉን ካገኙ እንደሚፋለሙና ንደታቸውን መወጣት እንደሚፈልጉ የሰጡት አስተያየት ብዙዎቹን ዘና አድርጓል።
ይሄ ዛሬ ሪንግ ውስጥ አልሆነም እንጅ አንዱ ሾፌር ለሁለት ገጥሞ እያየን ነው።

update

ሁለቱ ከስራ ታገዱ‼️

የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በማህበራዊ ሚዲያ ከተሰራጨው ምስል ጋር በተያያዘ በሁለቱ የቁጥጥር ባለሙያዎች እና በአሽከርካሪ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት እያጣራ መሆኑን ገልጿል።

ጉዳዩ እስከሚጣራ ድረስ ሁለቱ ባለሙያዎች ለጊዜው ከስራ መታገዳቸውን የጠቆመው ባለስልጣኑ፣ ህዝቡ ሂደቱን በስክነት እንዲከታተል ጥሪ አቅርቧል።
#WasuMohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
👍112❤88👏17😱9👀7🙈5🕊3🏆2🆒2🥰1
September 2, 2026 28.3K 46