የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ከጂቡቲ በመልቲሞዳል ከገባው ጭነት 74% የሚሆነው በባቡር መጓጓዙን አስታወቀ።
ከኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር ጋር በተደረገ የጋራ ውይይት እንደተገለጸው፣ በባቡር ከተጓጓዙት ውስጥ ኮንቴነሮች፣ የብትን ጭነት፣ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ይገኙበታል። ይህም ቅንጅት የዕቃ ቆይታንና ተጨማሪ ወጪን በመቀነስ ጭነት በፍጥነትና በደኅንነት እንዲደርስ አድርጓል።
#WasuMohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
60
28
6
3
1September 2, 2026 27K 2