"ሰላማዊ ሰልፉን ተከልክለናል ግን ደሴ ገራዶ በሚኒሻ ተጥለቅልቋል" ነዋሪዎች
ደሴ ከተማ ገራዶ መነሃሪያ ከተመረቀ በኋላ ስራ አለመጀመሩን ተከትሎ ነዋሪዎች ቅሬታ እያቀረቡ ይገኛሉ።ለዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ጥያቄ አቅርበው ነበር ሆኖም ግን ትናንት መከልከላቸው መዘገባችን ይታወሳል።
ሆኖም ግን ሰላማዊ ሰልፉ ከተከለከለ በኋላ ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ ደሴ ገራዶ መነሃሪያና አካባቢው በሚኒሻ ተጥለቅልቋል እንደሚገኝ ነዋሪዎቹ ጠይቀዋል።ትናንት በሚኒሻ መያዛቸው ከተገለፁት ወጣቶች መካከል በከፊል የተለቀቁ ሲሆን ቀሪዎቹ የት እንዳሉ አይታወቅም ተብሏል።ችግሩ በመፍታት ላይ ትኩረት ቢደረግ መልካም ነው።
የመነሃሪያው ጉዳይ ዘላቂ መፍትሄ እስካልተሰጠው ድረስ ለህዝቡ ድምፅ መሆናችን የሚቀጥል መሆኑን እናረጋግጣለን።
📌መነሃሪያውን በተመለከተ እነዚህን ቀደምት ዘገባዎች ገብታችሁ እዪቸው👇
፩ .https://www.facebook.com/61569879454961/posts/122147406512662648/?app=fbl
፪. https://www.facebook.com/share/v/1K5dWLCtJJ/
፫. https://www.facebook.com/share/p/1c5guNKrHK/
፬. https://www.facebook.com/share/p/1BeHqPiDkd/
፭ https://www.facebook.com/share/r/19QSn6mRHR/
፮ https://www.facebook.com/share/p/19kemhKpTa/

79
24
12
8
2
1
1
1September 3, 2026 23.4K 7