በደብተር ወይስ 📱 በዘመናዊ መንገድ ? ንግድዎን አሁንም በደብተር እየመሩ ነው? 🤔 በየቀኑ ሽያጭ… — Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ — TG.ME

በደብተር ወይስ 📱 በዘመናዊ መንገድ ?

ንግድዎን አሁንም በደብተር እየመሩ ነው? 🤔

በየቀኑ ሽያጭ መመዝገብ፣ እቃ መቁጠር፣ ትርፍ ማስላት፣ የዱቤ ደንበኛ መከታተል…
ሁሉንም በእጅ ማድረግ ጊዜዎን እና ገንዘብዎን ያባክናል።

📒 ጊዜው ያለፈበት መንገድ

ብዙ ደብተርና ወረቀት
በእጅ የእቃ ቆጠራ
የሂሳብ ስህተት ማጋጠም
የቀረውን እቃ ለማወቅ የሚወስድቦ ጊዜ
የቀድሞ ሽያጭ ለማግኘት ደብተር መፈለግ
“ዛሬ ስንት ሸጥኩ?” ብሎ በእጅ ማስላት

📱 ከአዲሱ ZemenFlow ጋር

ሽያጭዎን በቀላሉ ይመዝግቡ
የእቃ ብዛትዎን በአንድ ቦታ ይቆጣጠሩ
የተሸጠውን እና የቀረውን እቃ ይወቁ
የሽያጭ ታሪክዎን በቀላሉ ያግኙ
የንግድዎን አፈጻጸም በሪፖርት ይመልከቱ
ውሳኔዎን በግምት ሳይሆን በመረጃ ላይ ያድርጉ

ከደብተር ወደ ዲጂታል ንግድ። 🚀

ንግድዎ ትንሽም ይሁን ትልቅ፣ እቃዎችዎ ጥቂትም ይሁኑ ብዙ፣
በዘመናዊ መንገድ መቆጣጠር የንግድዎን ጊዜ፣ ገንዘብ እና ቁጥጥር ያሻሽላል።


Zemenflow እነዚህን ሁሉ በአንድ ስልክህ ያደርግልሃል። 📱🔥

የሱቅዎን ሽያጭ፣ ግዢ፣ እቃ ክምችትና ገንዘብ አያያዝ በደብተር መመዝገብ ሰልችቶዎታል?
Zemenflow የንግድዎን ዕለታዊ ስራ ቀላል፣ ፈጣንና የተደራጀ እንዲሆን የሚያግዝ የንግድ ስራ አስተዳደር ስርዓት ነው።

📱 በApplication
🌐 በድረ-ገጽ
🤖 በቴሌግራም ቦት

🌐 ድረ-ገጽ፦
https://zemenflow.com

📱 የመተግበሪያ ማገናኛ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zemenflow.app

🤖 የቴሌግራም ቦት፦
https://t.me/zemenflowbot

📢 የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/zemenflow

Zemenflow — ንግድዎን ያቀልሉ፣ በቁጥጥርዎ ስር ያድርጉ። 🚀

👉 ዛሬውኑ ይጀምሩ!
❤29🥰1👏1
September 2, 2026 27.1K 4