የኢትዮጵያ ሱ-30 ተዋጊ ጄቶች ቀጠናዊ ትኩረት ስበዋል‼
የኢትዮጵያ አየር ኃይል በቅርቡ የታጠቃቸውን ዘመናዊ የሱኮይ ሱ-30 (Su-30) ተዋጊ ጄቶች በአየር ላይ ያደረጉትን የልምምድ በረራ የሚያሳይ ምስል ይፋ መሆኑን ዓለም አቀፍ የኮንፍሊክት ዞን መረጃ መረቦች ዘገቡ።
እነዚህ ባለ ሁለት ሞተር ጄቶች ረጅም ርቀት የመጓዝ፣ በበረራ ላይ ነዳጅ የመቅዳትና ዘመናዊ ሚሳይሎችን ታጥቀው በአየር፣ በምድርና በባሕር ያሉ የጠላት ኢላማዎችን የመምታት ከፍተኛ ብቃት ያላቸው ናቸው።
የደህንነትና የጂኦፖለቲካ ባለሙያዎች እንደተነተኑት፤ ድርጊቱ ሀገሪቱ የአየር ክልሏን ለማስከበርና በአፍሪካ ቀንድ ያለውን ወታደራዊ የኃይል ሚዛን ለማስጠበቅ ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ጠንካራ የስትራቴጂ መልዕክት አለው።
#WasuMohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
126
67
9
7
6
5
5
5September 2, 2026 25.7K 10



