Zemenflow — ንግድዎን በቀላሉ ያስተዳድሩ! 📊📱 ሱቅህን እስከመቼ በደብተር ትመራለህ? 🤔📒 ዛሬ… — Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ — TG.ME

Zemenflow — ንግድዎን በቀላሉ ያስተዳድሩ! 📊📱

ሱቅህን እስከመቼ በደብተር ትመራለህ? 🤔📒
ዛሬ ስንት ብር ሸጥክ?
ምን ያህል እቃ ቀረህ?
ማን ስንት ብር አለበት?
ከአቅራቢዎችስ ምን ያህል አለብህ? 😵‍💫

Zemenflow እነዚህን ሁሉ በአንድ ስልክህ ያደርግልሃል። 📱🔥

የሱቅዎን ሽያጭ፣ ግዢ፣ እቃ ክምችትና ገንዘብ አያያዝ በደብተር መመዝገብ ሰልችቶዎታል?

Zemenflow የንግድዎን ዕለታዊ ስራ ቀላል፣ ፈጣንና የተደራጀ እንዲሆን የሚያግዝ የንግድ ስራ አስተዳደር ስርዓት ነው።

📱 በApplication
🌐 በድረ-ገጽ
🤖 በቴሌግራም ቦት

በሚመችዎት መንገድ Zemenflowን በማንኛውም ጊዜ፣ ከየትኛውም ቦታ መጠቀም ይችላሉ።

ሽያጭዎን ይመዝግቡ
በጥሬ ገንዘብ፣ ቴሌብር፣ ባንክ ትራንስፈር፣ በዕዳ ወይም በተከፋፈለ ክፍያ ሽያጭዎን ያስገቡ።
ግዢዎን ያስተዳድሩ
ያለዎትን እና የቀሮትን የእቃ ክምችትዎን ይከታተሉ
ያለዎትን እቃ ይወቁ፣ የእቃ እንቅስቃሴን ይከታተሉ፣ እቃ ሲያልቅም ማስጠንቀቂያ ያግኙ።
ገቢና ወጪዎን ይመዝግቡ ያስተዳድሩ
ገንዘብህ የት እንደሚወጣ እና ንግድዎ ምን ያህል ትርፍ እያስገኘ እንደሆነ በግልጽ ይመልከቱ
የደንበኞችንና አቅራቢዎችን ሂሳብ ይከታተሉ
የተለያዩ የክፍያ መንገዶችን ያስተዳድሩ
የንግድዎን ዕለታዊ ሳምንታዊ አመታዊ ትርፍና ኪሳራ ሪፖርት በቀላሉ ይመልከቱ
ሰራተኞችን ይጨምሩና አብረው ይስሩ

💡 ንግድዎ ትንሽም ይሁን ትልቅ፣ ቁጥሮችዎን በግምት ሳይሆን በትክክለኛ መረጃ ይወቁ።

🌐 ድረ-ገጽ፦
https://zemenflow.com

📱 የመተግበሪያ ማገናኛ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zemenflow.app

🤖 የቴሌግራም ቦት፦
https://t.me/zemenflow_bot

📢 የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/zemenflowchannel

Zemenflow — ንግድዎን ያቀልሉ፣ በቁጥጥርዎ ስር ያድርጉ። 🚀

👉 ዛሬውኑ ይጀምሩ!
❤31🥰3👏2
August 29, 2026 33.4K 6