በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ እሳት አደጋ ተከሰተ‼ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ የማህበራዊ ሳይንስ… — Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ — TG.ME

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ እሳት አደጋ ተከሰተ

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ የማህበራዊ ሳይንስ ቤተ-መጽሐፍት ላይ ባልታወቀ ምክንያት ድንገተኛ የእሳት አደጋ ተከሰተ። እሳቱ በተቋሙ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ሲሆን፣ አደጋው የተነሳበት ምክንያት አልተረጋገጠም።

በአካባቢው ተደጋግመው የሚከሰቱ ተመሳሳይ አደጋዎች የደህንነት ክፍተት ወይስ ሆን ተብለው የተደረጉ ናቸው በሚል በማህበረሰቡ ዘንድ ስጋትና ጥያቄ ፈጥረዋል። ተጨማሪ መረጃዎችን አጣርተን የምናደርስ ይሆናል።
(Via ቆሬቢቆ ጎርካ ማዐከል ሚዲያ)
#WasuMohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤60😱17👍4🕊4🥰3🏆3🙏2😢1👀1🤝1
September 3, 2026 24.7K 17