ውድ ቤተሰቦቻችን 🙌
የ12ኛ ክፍል ዉጤት እስካሁን ያልተለቀቀ ስሆን ትምህርት ሚኒስቴር በተናገረው መሰረት ዛሬ ይለቀቃል:: ስለዚህ በትግስት እንጠብቃለን ::
የኔትዎርክ ችግር ያለባቸው ተማሪዎችን በ https://t.me/UATprepare2018 group ላይ ዉጤታቸውን በማየት እንተባበራለን::
እስከዛ ቻናላችንን ለክፍል ጕደኞቻችሁ ሼር እያደረጋችሁ ጠብቁ::
በድጋሚ መልካም እድል!!!!!! 👍🙏♥️
JOIN: @UATprepare




