AAU UAT Prep Tutorial: post #362 — TG.ME

AAU የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚሰጥበት ቀናት ከጳጉሜን 02 እስከ ጳጉሜን 4 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሆነ ተገልፆል ውጤት እንደተለቀቀ የሚባክን ጊዜ ሊኖር አይገባም

AAU መግባት ህልማችሁ ከሆነ ማለፉችሁን እንዳረጋገጣችሁ ለUAT አሁኑኑ መዘጋጀት ጀምሩ🙏

ለመመዝገብ👇


@AAUUATregisterbot


ከምዝገባ ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ👇

@UATadminbot
👍4❤2
August 24, 2026 478 11