AAU UAT Prep Tutorial: post #378 — TG.ME

AAU UAT Prep Tutorial
✔️ እንደምታዩት እንግዲህ እዚህ channel ላይ ካለ community እንኳን የሚበዛው Gov't sponsored ፈላጊ ነው

⚡️ ስለዚህ በዚህ አመት የሚኖረው competition ከባለፈው አመት በጣም የባሰ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም በተለይ ለGov't sponsored

ለself sponsoredም ቢሆን የምትመኙትን department ለማግኘት ምርጡ እድል በUAT score የሚወሰን ይሆናል🤩

ዝግጅት ያልጀመራችሁ የምር ማለፍ ምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ UAT ዝግጅት መጀመር አለባችሁ ያላችሁ ከወር የነሰ ጊዜ ነው

AAU እየተማሩ ባሉ እና በሚገባ ስለፈተናው Structure በሚያቁ tutors መዘጋጀት ትልቅ እድል ነው 🤩

አሁኑኑ ለመመዝገብ👇

@AAUUATregisterbot
Telegram
AAU UAT Prep Tutorial
ይህ ቻናል በ2019 አ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ እና በተለይም ደግሞ በአንጋፋው የሀገራችን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቁ ሆኖ የመቀላቀል ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች የተከፈተ ነው ::
❤3
August 27, 2026 230