AAU UAT Prep Tutorial: post #356 — TG.ME

Forwarded fromBOBon2️⃣
ሰላም ተማሪዎች👋 ዛሬ እንደ sef-sponsored ተማሪ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መቀላቀል ለምትሹ ማወቅ ያለባችሁን ነገር ሹክ ልበላችሁ🗣🗣። ከምዝገባው ሂደት ስንጀምር Basic Informtion (name, city ምናምን) በ መመዝገቢያው portal ላይ ከሞላችሁ በኋላ 3 top department ምርጫችሁን ትመርጣለችሁ። ያንን ስታደርጉ በደንብ በማስተዋል መሆን አለበት ምክንያቱም አንዴ ከመረጣችሁ ከፈተናው በኋላ መቀየር ስለማይቻል። በተጨማሪም ስትመርጡ ፍላጎታችሁን በማወቅ እናም የዛን department cutoff point  በማወቅ ያንን ነጥብ ለማምጣት መጣር ይኖርባችኋል👩‍💻👨‍💻። ስለ ምዝገባው ሂደት ይህንን ካልኩ ዘንዳ ስለ ትምህርት እና ስለ ክፍያ ትንሽ ልበላችሁ👨‍🏫💵። Self sponsored ተማሪዎች የምትፈልጉትን department ካገኛችሁ በኋላ already ያንን department ስላገኛችሁ ስለምደባ መጨነቅ ቀረ ማላት ነው😎። ይህ ማለት ግን ትምህርታችሁን ችላ ማለት የለባችሁም!!!!!!! ስለ ክፍያው ደግሞ በየ department የተለያየ የክፍያ መጠን ነው ያለው በdepartment ECTS ነው ሚወሰነው ሆኖም ግን ሁሉም ተማሪ በአመት አራት ጊዜ ነው የሚከፍለው (በሴሚስተር 2ቴ)። እንግዲህ ስለ self-sponsored ተማሪ  ትንሽ ለማለት ሞክሬያለሁ  ። አይ እዚህ ላይ አልገባኝም or ሌላም ጥያቄ ካለ ለመመለስ ሁሌም አለን።
August 22, 2026 372 2