AAU UAT Prep Tutorial: post #353 — TG.ME

AAU UAT Prep Tutorial#National_Exam_Result | የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ለተማሪዎች ይላካል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላ እና ቅበላ ካደረጉ በኋላ ሌሎቹም ዩኒቨርሲቲዎች ቶሎ ጥሪ እንዲያደርጉ እየሠራን ነው። መስከረም 05/2019 ዓ.ም ትምህርት ይጀመር የሚለውን ለመጠበቅ እንፈልጋለን።…
AAU ገቢዎች ይሄ እናንተን የሚመለከት ነው በተባለው ቀን ሌሎች ዩኒርሲቲዎች ጋርም ይጀመራል ማለት AAU ቀድሞ በመጥራት ስለሚታወቅ ለመግቢያ ፈተና UAT በቅርቡ ማስታወቂያ እንደሚያወጣ ይጠበቃል🤩

@UATprepare
👍1
August 22, 2026 349