@tmhrt12 · 505 subscribers
ይህ የቴሌግራም ገጽ በቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል እና ጻ/አ/ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ተስፋ ኢየሩሳሌም ሰንበት ትምህርት ቤት ፈቃድ ለትምህርት ክፍል ጥቅምት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ተከፈተ ። በዚህ ገጽ - በአምድ የተከፋፈሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶችን እናሰራጫለን፡፡
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/tmhrt12Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 2, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 14, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
እንደምን ሰነበታችሁ ውድ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች! 📌 እንደ አምላካችን መልካም ፈቃድ እሑድ ነሐሴ 17, 2018 ዓ.ም ለሁሉም ክፍላት የኮርስ መርሐግብር ስለሚቀጥል በሰዓታችሁ ተገኝታችሁ በየክፍላችሁ ትማሩ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን። • ካልዓይ ክፍል የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ በዲ/ን አብርሃም • ሣልሳይ ክፍል • ራብዓይ ክፍል የሕይወት ትምህርት ✨መልካም ዕለተ ሰንበት✨ #ትምህርት_ክፍል
[media, no text]
ነሐሴ_16 ዕርገተ_ማርያም ነሐሴ ዐሥራ ስድስት በዚህች ቀን አምላክን የወለደች የእመቤታችን ድንግል ማርያም ሥጋዋ ወደ ሰማይ ያረገበት መታሰቢያዋ ሆነ። ከዕረፍቷም በኋላ ከእርሳቸው ስለመለየቷ ሐዋርያት ፈጽሞ እያዘኑ ነበር። ከዚህም በኋላ የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ተገለጠላቸው እርሷን በሥጋ ያዩ ዘንድ እንዳላቸውም ተስፋ ሰጣቸው። ወንጌላዊ ዮሐንስም እስያ በሚባል አገር እያስተማረ ሳለ በነሐሴ ወር ዐሥራ ስድስተኛ ቀን ተድላ ደስታ ወደአለባት ገነት በመንፈስ ቅዱስ ተ…
[media, no text]
[media, no text]