@course_27 · 535 subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/course_27Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 21, 2023per Telegram
We have been tracking it since July 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
« ወደ እግዚአብሔርም በብርቱ ይጩኹ ሰዎችም ሁሉ ከክፉ መንገዳቸውና በእጃቸው ካለው ግፍ ይመለሱ » ት. ዮናስ 3፥8
በላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት መመርያ ሰጪነት በጾመ ነነዌ ለተከታታይ ሶስት ቀናት በ25-05-2018ዓ/ም ጀምሮ በ27-05-2018ዓ/ም የሚጠናቀቅ አውደ ምህረት ማታ ጉባኤ ላይ የምንዘምራቸው መዝሙሮች“ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋራ ይጣመራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።” ኤፌሶን 5:31