@tme341zu · 1.2K subscribers
ኢስላማዊ ጠቃሚ መረጃዋች በዚ channel ይገኛሉ።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/tme341zuIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 8, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
2 advertisers placed 2 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
የሰው ልጅ ረሺ ነውና እኛም ሙሀመድ ሰኢድን ነበር ብለን መርሳታችን አይቀርም :: አራት ልጆቹ ግን የማይረሱት ሁኖ ያጎድላቸዋል:: አሁን ያለንበት ሀዘን ስሜት ሳይተንፍስ ማንንም ሳንጠብቅ አሻራችንን አሁን እናሳርፍ የአካውንት ስም:- ነጃት አብዱልመናም ጡሃ (ሚስቱ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000458278297 ሼር ፖስት በማድረግ በዋትስአፕም በቴሌግራም ግሩፕም ለሰዎች በመላክም በዚህ ኸይራ ስራ አሻራችንን እናሳርፍ
[media, no text]
ይህን ህፃን ያያችሁ ወይም ስለሱ የሰማችሁ ካላችሁ ተባበሩን ያጀመአ ከመግሪብ ሰላት በፊት በፊት ከ ከታ አካባቢ ጠፍቶብናል ወላጆች ተጨንቀዋል የበኩላችሁን ሼር በማድረግና በመፈለግ ተባበሩን ስሙ ማሂር ይባላል 0920208015 የአባቱ ሰልክ ነው በዚህ አሳውቁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በጣም መንገብገብ፣ በጣም ክፍት መሆን፣ በጣም ራስን መስጠት ብዙ ጊዜ በጣም ያዋርዳል። ሁለተኛ ሰው ወይም አማራጭ የሚታይበት ሰው ያስደርጋል። ሁሉንም ነገር ሰጥቶ አንድ ነገር እንዲሰጡት የሚለምን አይነት ሰው ያስደርጋል። ሰዎች ያልተዘጋጁበትና ያላሰቡት ዓይነት ቦታ ስትመጣላቸው ይኮራሉ። በእጅ ያለወርቅ እንደመዳብ የሚሉትን ዓይነት እንዲሆኑ እናደርጋቸዋለን… በራሳችን እጅ። አንዳንዴ "አይመቸኝም" ያስፈልጋል። አንዳንዴ "ፈልገው ይደውሉ" ብሎ መተውም ያስፈልጋል። ……
[media, no text]