ማንበብ ላልቻላችሁ አሳውቁኝ ሪከርድ አደርግላችኋለሁ — የሐቅ መንገድ (the path of truth)የንፅፅር ቤት — TG.ME

የሐቅ መንገድ (the path of truth)የንፅፅር ቤትነቢያትን የሚልክ አምላክ بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيم በማታው ውይይት ላይ ወገናችን ቃሌ የኢየሱስ አምላክነትን ያሳያሉ ብሎ ካነሳቸው አምስት Argumen_ቶች መካከል አራተኛው ነቢያቶችን ልኳል የሚል ነበር። 23. ወደ መቅደስም ገብቶ ሲያስተምር የካህናት አለቆችና የሕዝብ ሽማግሎች ወደ እርሱ ቀረቡና። በምን ሥልጣን እነዚህን ታደርጋለህ? ይህንስ ሥልጣን ማን ሰጠህ?…
ማንበብ ላልቻላችሁ አሳውቁኝ ሪከርድ አደርግላችኋለሁ
😁8
August 26, 2026 569 12