በነፃ የትምህርት አቅምዎን የሚያሳድጉባቸው 3 ምርጥ ዌብሳይቶች! ​ትምህርት ቤት ከሚማሩት በተጨማሪ እውቀትዎን… — Temari News — TG.ME

📚 በነፃ የትምህርት አቅምዎን የሚያሳድጉባቸው 3 ምርጥ ዌብሳይቶች!

​ትምህርት ቤት ከሚማሩት በተጨማሪ እውቀትዎን ለማስፋት እና ለወደፊት ህይወትዎ ለመዘጋጀት እነዚህን ነፃ ድረ-ገጾች ይጠቀሙ፡

1️⃣ Khan Academy (khanacademy.org)

ለሁለተኛ ደረጃ እና ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በማቲማቲክስ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ እና ባዮሎጂ አጭርና ግልጽ የቪዲዮ ትምህርቶች አሉት።

2️⃣ Coursera (App / coursera.org)

ከአለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች እና ትላላቅ ካምፓኒዎች Google, Facebook ነፃ ኮርሶችን መውሰድ ይችላሉ። "Financial Aid" በማመልከት ሰርተፊኬቱንም በነፃ ማግኘት ይቻላል!

3️⃣ Duolingo (App / duolingo.com)

የእንግሊዝኛ፣ የፈረንሳይኛ ወይም የሌሎች ቋንቋዎችን ችሎታ በጨዋታ መልክ በቀን በ10 ደቂቃ ብቻ ለማሻሻል ይረዳል።

💡 ምክር: ዛሬውኑ አንዱን መርጠው መማር ይጀምሩ!

ለተማሪዎች በተማሪዎች
💙@TemariNews
💙@TemariNews
❤12👍5👏4🔥3
September 1, 2026 3.2K 57