ዝክረ አብነት ዘጉባኤ ቴዎፍሎስ
የተክለ ቴዎፍሎስ ሰንበት ት/ቤት ትምህርት እና ሐዋርያዊ ተልእኮ ክፍል ከሚሰራባቸው አንዱ የኾነው የአብነት ጉባኤ በትላንትናው ዕለት ማለትም በ17/12/2018 ዓ.ም. በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ 5ኛ የምሥረታ በዓሉን በደማቅ ሁኔታ ያከበረ ሲኾን በዕለቱም እጅግ አስተማሪ መርሐ ግብሮች የነበሩ ሲኾን ከምንወዳቸው መምህራኖቻችን የኔታ ቀሲስ ሙሴ ተሾመ በእንግዳችን መርሐ ግብር ላይ ግለ ታሪካቸውን ያጋሩ ሲኾን ቅኔ በተሰኘ መርሐ ግብር ደግሞ የቅኔ ታሪክና በኢትዮጵያ ነቤተ ክርስቲያን ታሪክ ላይ የነበረውን ጉልህ ድርሻ በቀሲስ ፀሐይ የቀረቡ ሲኾን በሰንበት ት/ቤታችን አባላት ደግሞ የግጥም ፣ መጽሐፍ ዳሰሳ እና ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች የነበሩ ሲኾን በትምህርታቸው ብርቱ ለኾኑትና ለመላው ለአብነት ት/ት ተማሪዎችም ስጦታ ተበርክቷል።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📌የቴሌግራም ገጽ | TELEGRAM
📌የኢንስታግም ገጽ | INSTAGRAM
📌የቲክቶክ ገጽ | TIKTOK
📌የዩቲዩብ ገጽ | YOUTUBE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
















