በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
✨✨ ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ✨✨
❇️ ወደ ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት
✨ የጉዞ ቀን፦ ቅዳሜ ነሃሴ 23
✨ የጉዞ መመለሻ ቀን፡ እሑድ ነሃሴ 24 ከንግስ በኋላ
✨ የጉዞ መነሻ ቦታ፦ ካራ አርሴማ ጠበሉ መግቢያ ጋር
✨ የጉዞ መነሻ ሰዓት፦ ጠዋት 1:00 ሰዓት
✨ የጉዞ ዋጋ፦ 1400 ብር መስተንግዶን ጨምሮ
መሄድ የምትፈልጉ ይደውሉልን፦
0962178094
0985462594
0941377308
✳️ ማሳሰቢያ፦ ማንኛውም ተጓዥ ሲመጣ ክርስቲያናዊ አለባበስ መልበስ ግዴታ ነው።
✨ አርፍዶ ለሚመጣ ተጓዥ መኪና ቢያመልጥዎ ሀላፊነቱን ሰ/ት/ቤቱ አይወስድም።
💥 አዘጋጅ፦ ዓምደ ሥላሴ ሰንበት ት/ቤት
https://t.me/amdasilase07
#share #share #share
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟

















