@ethel2011 · 5.5K subscribers
የአባቶቻችን እና የሀገራችን ታሪክና ጥበብ ግዕዝን, ስለጥንት ነገስታት ታሪክ፣ ስለዕፆች፣ መድሀኒቶች፣ መሰውሮች፣ የደመና ጥበብ ፣ቅርሶች፣ጥንታዊ የብራና መፅሐፍት፣ስነ ፈለክ ፣አክሲማሮስ፣ራዕየ ሳቤላ፣መፅሐፈ ጅማትርያ ፣መፅሐፈ ፓዝዮን፣መፅሐፈ ፀሐይ፣መፅሐፈ ልሳን፣መፅሐፈ ጥበብ፣የመላእክት ቋንቋ ወዘተ ... ለጓደኛ ያስተላልፉ ኢትኤልን ስለመረጣቹ አመሰግናለሁ ይቆየን.. 👳♂
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ethel2011Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 11, 2019per Telegram
We have been tracking it since August 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
3 advertisers placed 3 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
በስመ አብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት ድንጋፄ ዘመዓልት ወዘሌሊት አእጥማሰር ፯ ጊዜ ግድማዕር አዊን ጋዲን ፯ ጊዜ ብርስባሔል ፯ ጊዜ አቅማሂል ፯ ጊዜ አጥማሔል ፯ ጊዜ ትርቡታኤል ፯ ጊዜ አውዳኤል ፯ ጊዜ መድኀናኤል ዝኤል ግኤል እሎንተ ቃላተ ዘነገሮ እግዚአብሔር ለቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላዕክት እመ ተጻብኦ ለዲያብሎስ ወእመ አብስራ ለቅድስት ድንግል ማርያም ከመ ኢትደነግፅ ከማሁ ኢያደንግፁኒ ኩሎሙ አጋንንት ፀዋጋን ሊተ ለገብርከ እገሌ 7 ጊዜ ድገሙት የተፈ…
[media, no text]
ዕፀ-መንግስት(በግዕዝ) አቶች/አቱች/ 🍀አቶች ፤ ሥሩ ፡ ለጠጅና ለንጥል መድኀኒት የሚኾን ፤ የጠጅን መበላሸት ፡ የንጥልን መውረድ ፡ የሚያርቅ የሚያሶግድ ነው:: 🍀የዕፁ መድብ አረም መሳይ ሲሆን እድሜው ከአንድ ዓመት በላይ የማይቆይ ቅጠሉ አረንጓዴ ሥሩ ከ 10 ሳንቲ ሜትር በላይ ይረዝማል፣ሥሩ በጣም የመራራነት ጠባይ አለው:: 🍀ለደም ብዛት ለስኳር በሽታ መፈወሻ ይሆናል:: ፍሬው ደግሞ ለጉበትና ለሐሞት በሽታ ማዳኛ ይሆናል:: 🍀በዋነኛነት=ለተቅማጥ ማስቆምያ ይበጃል:…
🌿🌿ስለ ሮሐንያ መናፍስት🌿🌿 ወደዚሕ ዓለም ከሜምሮስ ስለመውረዳቸው ሰሰው ልጆች ጋር ስለመቀላቀላቸው እና ስሞቻቸው ፡፡ እንደዚሕም ሆነ በምድር ላይ የሰው ልጆች መብዛት በጀመሩና እልፈ አእላፍ /ማለትም መቶ ሺሕ በሆነ ጊዜ ከአምስተኛው ሰማይ ከኤረር /ከኤሮርያ /ክልል ውስጥ ከሚገኘው ከሜምሮስ ዓለም ክበብ የሚኖሩ ሮሐንያ መናፍስት በኢዮር ክልል ውስጥ ወደ…
[media, no text]