@seratekidase · 1.1K subscribers
✟✟✟~~ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአብነት ትምህርት ጉባኤ ቤት ነው።በዚሕ ቤተ ጉባኤ የደብረ ዓባይ መዝገበ ቅዳሴ የዜማ ትምህርት ይሰጥበታል። በመሆኑም እርስዎና ቤተ ሰብዎ የቅዳሴን ትምህርት በቤትዎ ሆነው ይማሩ!!!! ✟✟✟
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/seratekidaseIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 16, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
#ዜማ_ዘቅዱስ_ያሬድ ከ24.825 በላይ ተከታይ ያለው #የየኔታ_ሊቀ_ጠበብት_ሲራክ_ጌትነት የቴሌ ግራም ቻናል የመዘጋት አደጋ ሥጋት ገጥሞታል። ውድ የቴሌግራም ቤተሰቦቼ ሰላመ እግዚአብሔር በያላችሁበት ይብዛላችሁ።👇👇👇 https://t.me/memhirSirak27 🖕🖕ይሄ የቴሌግራም ቻናል ከዚህ በፊት ለዓመታት በጸዋትወ ዜማ ትምህርት ስትጠቀሙበት የነበረ፤አሁን ላይ ግን የመዘጋት አጋጣሚ ሊከሰትበት እንደሚችል የማስጠንቀቂያ መልእክት፤እየተሰጠው ያለ፤#የዜማ_ዘቅዱስ_ያሬድ ተለዋ…
[media, no text]
“ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።” ምሳ. 22፥6 #የክረምት_ትምህርት_ለልጆች! #ሁላችሁም_share_አድርጉት። ውድ ወላጆች፦የአይን ማረፊያ፣ የልብ ደስታ ይሆኑ ዘንድ እግዚአብሔር የሰጣችሁ ልጆቻችሁ፤ዛሬ በየትኛው ዓለም ውስጥ ነው ያሉት? 👉ቆም ብለን እናስተውል። "እንዴት አደርክ/ሽ?" ስንላቸው "ደህና" የሚሉት "እግዚአብሔር ይመስገን" ማለትን የረሱት ለምንድን ነው? 👉የኢትዮጵያውያንን ጨዋነትና …
https://www.youtube.com/live/s9Y9Mr0fntM?si=2HzcPCG80sEYQu2I
https://youtu.be/FS0rm60ocEo?si=nNfyBJCmZpwteH3Q