@tebligda · 1.1K subscribers
ዳዕዋ እና ተብሊግ - Da'wah and Tabligh ስለ ዳእዋ ወተብሊغ የምንማርበት እና ኢስላማዊ የሆኑ መረጃዎችን የምናገኝበት ፔጅ ነዉ
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/tebligdaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 27, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 10, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
7 advertisers placed 7 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
لاتنسوا فى يوم الجمعة الصلاة على النبى ﷺقالﷺ:"البخيلُ مَن ذُكرت عِندهُ ثُم لَم يُصَلِّ عليَّ". قال الحسن بن محمد:رأيت أحمد بن حنبل في المنام . فقال لي: يا أبا علي لو رأيت صلاتنا على النبي ﷺ في الكتب كيف تزهر بين أيدينا. قال ابن القيم: "لَو صلَّى العبد على النَّبي ﷺ بِعدد أنفاسه,لم يكن موفيا لحقه"…
[media, no text]
አላህዬዋ ከኋላው ህመም የሌለበት ጤና ከኋላው ሀዘን የሌለበት ደስታ ከኋላው ስጋት የሌለበት ሰላም ከኋላው ችግር የሌለበት ምቾት ከኋላው ድህነት የሌለበት ሀብት በዱንያም በአኼራም ደስታን ኑሯችንም ሞታችንንም በላኢላሀኢለላህ አድርግልን ኸይሩን ሁሉ ወፍቀን!!🤲 አሚን ሰሉ አለ ነቢ:- አላሁመሰሊ ወሰሊም ወባሪክ ዐላ ሰይዲና ሙሐመድ ﷺ @tebligda
[media, no text]
🦋ሠይደል ዉጁድ ﷺ🩵 ይደገፉት የነበረው የተምር ጉቶ ሚንበር ከተሰራላቸው በኋላ ዛት እና ዚክራቸውን ናፈቀ ..ናፍቆት መግለጪያውን ከሰውኛው መንደር ተውሶ ማልቀሱን ያዘ አንዳንዶቹ እንዳሉት ❝ እንደ እርጉዝ ግመል በአሳዛኝ ድምጽ ጮኸ❞ የትኛው ይሆን ግን የሚደንቀው? የእንጨቱ ማልቀስ ወይስ የሶሃባዎቹ ለቅሶውን መስማት? 🦋የሚደንቀውማ የኛ ኸበሩን ሰምቶ ዳግም መገፈላችን ነው👐 💚💚💚 اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِك علــى نَبِ…