Tesfa Broadcasting Network: post #910 — TG.ME

የተስፋ አስተያየት መሰብሰቢያ ቅጽ

የተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ ተከታታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። የእርስዎ አስተያየት አገልግሎታችንን፣ ፕሮግራሞቻችንን እና የምናቀርበውን ይዘት ለማሻሻል እጅግ ወሳኝ ነው። እባክዎ ጥቂት ደቂቃዎችን ወስደው ሀሳብዎን፣ አስተያየትዎን እና ጥቆማዎን ያካፍሉን። የሚሰጡን ምላሾች በተሻለ ሁኔታ እንድናገለግል እና ተፅዕኖአችንን እንድናሳድግ ይረዱናል። ለመሙላት ሊንኩን ይጫኑ…

https://forms.gle/mmdFp5EXosujRr8f8
❤2👏2
July 29, 2026 1.1K 3