ዛሬ ደክመህ ከሆነ፣ ኃይልህ ከተዳከመ፣ ተስፋ አትቁረጥ: በእግዚአብሔር ተማመንና ጠብቀው፤ እርሱ ኃይልህን ያድሳል።
ምናልባት ሁኔታው እንዳለ ሆኖም፤ ነገር ግን እንድትቀጥል የሚያደርግህ ኃይል እግዚአብሔር ይሰጥሀል።
ኢሳይያስ 40:31 እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads



















