ሰላም የተወደዳችሁ🤗
➤ በማናቸውም ቀናት የፊታችንን እሁድ ጨምሮ ወደቤተክርስቲያን ስትመጡ በቤታችሁ ያሉ ለመስጠት ያዘጋጀችኋቸው የህፃንም ሆነ አዋቂ ልብሶች/ጫማዎች/ቦርሳዎች በክረምት ለማንኛውም አገልግሎት የሚውሉ አልባሳት የዝናብ ልብስ ጥላ (የሚጠገንም ቢሆን) ይዛችሁ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን::
ቀርቦም ቍስሎቹ ላይ ዘይትና የወይን ጠጅ አፍስሶ አሰረለት
ሉቃስ 10፥34
➤PHILADELPHIA LOVE AND CARE TEAM
➤ ፊላደልፈያ በጎ አድራጎት ህብረት
ተባረኩ 🙌🏿
💠 ꜱʜᴀʀᴇ 💠 𝓳ꪮ𝓲ꪀ 💠 ꜱʜᴀʀᴇ 💠
💠@TDFGC💠
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን 🔔


