﴿نَضَّرَ اللَّهُ امْرَأً سَمِعَ مِنَّا حَدِيثًا فَحَفِظَهُ حَتَّى يُبَلِّغَهُ ؛ فَرُبَّ حَامِلِ فِقْهٍ إِلَى مَنْ هُوَ أَفْقَهُ مِنْهُ، وَرُبَّ حَامِلِ فِقْهٍ لَيْسَ بِفَقِيهٍ﴾
❝ከእኛ ዘንድ ሐዲስን ሰምቶ ለሌሎች እስኪያደርስ ድረስ በሐፈዘው (በጠበቀው) ሰው ላይ አላህ ፊቱን ያብራለት (ውበትና ደስታን ይስጠው)። ምክንያቱም ብዙ የዕውቀት (የፊቅህ) ተሸካሚዎች ከእነሱ ይበልጥ ወደሚረዱት ሰዎች ያደርሳሉ፤ ብዙ የዕውቀት ተሸካሚዎች ደግሞ አዋቂዎች (ፈቂሆች) ላይሆኑ ይችላሉ።❞
📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 3660
➥https://t.me/sunah_channel




