አስደንጋጭ የኢትዮጵያውያን ግድያ በሳውዲ አረቢያ‼ "በሳውዲ አረቢያ ድንበር ላይ በኢትዮጵያውያን መካከል… — Sheger Press️️ — TG.ME

አስደንጋጭ የኢትዮጵያውያን ግድያ በሳውዲ አረቢያ

"በሳውዲ አረቢያ ድንበር ላይ በኢትዮጵያውያን መካከል የተፈፀመው አስደንጋጭ ግድያ አዲስ መረጃ ወጥቷል።

• ግድያውን የፈፀመው ግለሰብና 5 ግብረ አበሮቹ ተይዘዋል።

• በሶሻል ሚዲያ ጉዳዩን በማራገብ ተጠርጣሪ የሆኑ ከ100 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።

• የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሳውዲ የፀጥታ አካላት ጋር በመሆን ወንጀለኞችን የማደን ስራውን አጠናክሯል።

የኢትዮጵያዊነትን ባህል ያረከሰው ይሄ ድርጊት የህግ የበላይነት ሊረጋገጥበት ይገባል።

ድምፅ ለሆናችሁና መረጃ ለሰጣችሁ ሁሉ ኤምባሲው ምስጋና አቅርቧል።
❤14😱2
September 2, 2026 4.6K 6 2