የእስራኤል አገልጋይ የሆኑት የነገስታ ኡለማእ ተብየዎች እንደዚህ በቀጥታ ስንከታተለው የነበረውን እጅግ አውዳሚ የጋዛ ድብደባን ነው ፊልም ነው ውሸት ነው ለማለት እየቀጠፉ የሚገኙት!
እኔኮ ስለ ጋዛ ተናገሩልን ያላቸው የለ ፤ ድምፅ ሁኑልን ያላቸው የለ ፤ በቃ ምንም አልተባሉምኮ። እንደትና በምን ልክ ለእስራኤል ቢገረዱ ነው ግን በቁስል ላይ እንጨት እየሰደዱ ይህን ያክል ቀጣፊ የሆኑት!
ከነዚህ ውሸታሞች ምንም አይነት ነገር መውሰድ መያዝ የሚቻል አይመስለኝም። ለቀሩት ቂርአት ለአላህ ለገቡት ቃል ታማኝ ያልሆኑ ለሰው ልጅ ጠላቶች ጠበቃ የሆኑትን እነርሱን የሚናገሩትንም መያዝ ሙስተሂል ነው!
ቴሌግራም
👉 t.me/Seidsocial
41
17
15
2
1August 28, 2026 5.9K 7 3