ይህቺ ልጅ እንዲህ የምታለቅሰው የሴዶ መሸነፍ አበሳጭቷት አይደለም። እርሱ ያሸንፋል ብላ ለስራ መስሪያ ከባንክ የተበደረቺውን ብር ሳይቀር አሲዛ ቁማርጨ ስለተበላች ነው እንዲህ እብድ ያለቺው።
ቁማርና ሱስ ለጊዜው ተሳክቶልህ ብትደሰትባቸው እንኳ መጨረሻቸው ኪሳራ ነው። እንደ ሀይማኖታችንም ፍፁም ክልክል ከሆኑና በፍፁም እንዳንቀርባቸው ከታዘዝናቸው ነገሮች ቁማር እና ሱስ ይገኙበታል።
ይሄንን ትእዛዝ ጥሶ መግባት የማይወጡበት የሱስ አዘቅት ውስጥ ነው የሚከተው። መውጬቸውም ከባድ ነው። ማቆሚያቸውም ሩቅ ነው።
በቁማር የስንቶቹ አንፀባራቂ ህይወት ወደ ጨለማነት ተቀይሮ ባክኖ ቀርቷል።
የቁማር አስከፊነት ላይ በደንብ ሊሰራ ይገባል።
ቴሌግራም
👉 t.me/Seidsocial
100
25
14
4
1August 28, 2026 6.9K 20 28