በማይክሮሰከንድ ውስጥ ሁሉም እንዳልነበር ሲሆን! ሰዎች ራሳቸውን ለማዳን ተሯሯጡ ግና እንኳን የደቂቃና… — Seid Social — TG.ME

በማይክሮሰከንድ ውስጥ ሁሉም እንዳልነበር ሲሆን!
ሰዎች ራሳቸውን ለማዳን ተሯሯጡ ግና እንኳን የደቂቃና የሰከንዶችም ፋታ አላገኙም ነበር።
ታችኛው ወደላይኛው ተገለበጠ። ከሗላ የመጣባቸውን እያመለጡ ሳለ ከመቅፅበት ከፊት ቀደመና ያልነበሩ ትቢያዎች አደረጋቸው።
ይህ ዛሬ በኔፓል የተከሰተው አስፈሪው የጎርፍ አደጋ ነው።
በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። ብዙዎች የት ይድረሱ አልታወቅም!

ብቻ አለን ማለት ከንቱ ነው!

ቴሌግራም
👉 t.me/Seidsocial
😢103❤26💔4
August 26, 2026 7.8K 9 18