@Rafidim_PR · 1.1K subscribers
"ተማሪዎች ላይ መስራት አገር ላይ መስራት ነው!"
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Rafidim_PRIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 22, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
4 advertisers placed 4 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች የሆናችሁ የትምህርት ቤታችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለነብዩ ሙሀመድ ( ሰ ዐ ወ ) 1501ኛው የመውሊድ በአል አደረሳችሁ ! በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ ትምህርት ቤታችሁ ራፊዲም ይመኛል ። መልካም በዓል !
ለፈረንሣይ ቅርንጫፍ የአንደኛ ደረጃ እና ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤታችን እንዲሁም ለቂርቆስ ቅርንጫፍ ቅድመ መደበኛ ወይም ኬጂ ትምህርት ቤታችን ቤተሰቦች በሙሉ 👇 በሁለቱም ቅርንጫፍ የቅድመ መደበኛ እና የፈረንሳይ ቅርንጫፍ ደግሞ የአንደኛ ደረጃ እና የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤታችን የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በይፋ መጀመሩን ለማብሰር እንወዳለን ። በመሆኑም እንደሁልጊዜው ቀድመን የምንመዘግበው ነባር ተማሪዎቻችንን በመሆኑ ነባር ተማሪዎች ቀድማችሁ መመዝ…
ዛሬ የትምህርት ቤታችን የራፊዲም ታላቅ ድግስ ተደርጓል ። 👏👏👏👏👏👏👏 ቤተሰቦቻችን ይህንን ደስ የሚል እና የሚያኮራ ጉዞ ከእናንተ ጋር እያደረግን ስለሆነ እጅግ ደስተኞች ነን ። ሃገርን የሚሰራ ትውልድ የመቅረፅ ትልቅ ሃላፊነትን እየተወጣን እንዳለን እናምናለን ። ለዚህም ደግሞ ዛሬ ያስመረቅናቸው ህፃናቶቻችን እና በዬደረጃው ጀግና ተማሪዎች ሆነው አንደኛ የሚወጡት አዳጊ ልጆቻችን ፤ ከውጤትም በላይ የሆነው ደግሞ የተማሪዎቻችን ግብረ ገብነት ስኬቶቻችንን የምንለካባቸው…
ነገ በዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 27 ቀን የዓመቱ ስኬታማ የመማር እና የማስተማር ሥራችንን እና የድካማችንን ፍሬ የምናይበት ዕለት ነው ። በእርግጥ የራፊዲም ጥረት ፤ ትጋት እና ሂደት የዓመት ሳይሆን የዓመታት መሆኑ እርግጥ ነው ። ነገእንደ አምና እንደ ታች አምናው የቅድመ መደበኛ ተማሪዎቻችንን ልናስመርቅ ፣ የደረጃ ተማሪዎቻችንን ልንሸልም ፣ መምህራኖቻችንን ልናመሰግን ብሎም ዳግም ለሌላ አዲስ ዓመት እና አዲስ ቀን ልንዘጋጅ የዓመቱን ሥራችንን ልንዘጋ ነው ። ነገ ታላቁ ድ…