ለፈረንሣይ ቅርንጫፍ የአንደኛ ደረጃ እና ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤታችን እንዲሁም ለቂርቆስ ቅርንጫፍ ቅድመ መደበኛ ወይም ኬጂ ትምህርት ቤታችን ቤተሰቦች በሙሉ 👇 በሁለቱም ቅርንጫፍ የቅድመ መደበኛ እና የፈረንሳይ ቅርንጫፍ ደግሞ የአንደኛ ደረጃ እና የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤታችን የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በይፋ መጀመሩን ለማብሰር እንወዳለን ። በመሆኑም እንደሁልጊዜው ቀድመን የምንመዘግበው ነባር ተማሪዎቻችንን በመሆኑ ነባር ተማሪዎች ቀድማችሁ መመዝገብ አለባችሁ ። ማሳሰቢያ ፦ ለነባር ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀነ ገደቡም ከነገ 10 /11/ 2018 ዓ.ም እስከ 15 / 11 / 2018 ዓ.ም ድረስ ሲሆን በእነዚህ ቀናት ብቻ መጥታችሁ መመዝገብ አለባችሁ። ይህ ሳይሆን ቀርቶ በኋላ ላይ ለሚፈጠረው መጨናነቅም ሆነ የቦታ እጥረት ክፍተት ትምህርት ቤቱ ሃላፊነት የማይወስድ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ። መልካም ምሽት
July 16, 2026 1.5K 1