እውቀት እውነታን የሚፈትንበት አጋጣሚ ላይ ራስህን ብታገኘው አላህን ያዝ። ብዙ ስታውቅና ጥርጣሬ ላይ ስትሆን ፊትህን ወደ ፈጣሪህ መልስ። አላህ ይርሃመውና ውዱ ወንድማችን በዱንያ ላይ ካበሩ ከዋክብት አንዱ ነበር፤ ስራህ አሁንም ያበራል። በጀነት እስክንገናኝ እኛም በዚህ ቅዱስ መንገድ ላይ መዋልን መረጥን።
ክፍል 1፡ ምልክቶቹ!!
1
2
3
4
5
6
7
#ርእሱ ላይ እንደተገለጸው በእንዲህ አይነት ፈተናዎች ወቅት በአላህ ኃይል እንጠበቃለን። በማንኛውም ሲህር ወይም መንፈሳዊ ህመም ሲጠቁ በኢስላማዊ እውቀት ብቁ የሆኑ የሩቅያህ ዶክተሮችን፣ የሳይካትሪስትና የሸሪአ ምሁራንን ወደሚያገኙበት ወደ ቀልብ ዶክተር ቻናል ያምሩ። በረሱል (ሰ.አ.ወ) መንገድ ብቻ ህክምናዎን ያግኙ።
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
ህክምና ለማግኘት👇
👆
ህክምና ለማግኘት👇
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
#ጅን #ሲህር #ሩቅያ #ጭንቀት #መንፈሳዊ_ህክምና #ፈውስ #ቀልብ_ዶክተር #አርባአ #ኢትዮጵያ #Sihr #Ruqyah #Health #Habesha #SpiritualHealing
